20100425


ደግሞም ከጢሮስ አገር ወጥቶ በሲዶና አልፎ አሥር ከተማ በሚባል አገር መካከል ወደ ገሊላ ባሕር መጣ። ደንቆሮና ኰልታፋም የሆነ ሰው ወደ እርሱ አመጡ፥እጁንም ይጭንበት ዘንድ ለመኑት። ከሕዝቡም ለይቶ ለብቻው ወሰደው፥ ጣቶቹንም በጆሮቹ አገባ እንትፍም ብሎ መላሱን ዳሰሰ፤ወደ ሰማይም አሻቅቦ አይቶ ቃተተና። ኤፍታህ አለው፥ እርሱም ተከፈት ማለት ነው።ወዲያውም ጆሮቹ ተከፈቱ የመላሱም እስራት ተፈታ አጥርቶም ተናገረ። የማርቆስ ወንጌል 7 ፥31-35
He looked up to heaven and with a deep sigh said to him, "Ephphatha!" (which means, "Be opened!") mark 7፥34

20100424

ሰላም ለእናንተ ይሁን የ እግዚአብሔር ወዳጆች ዛሬ እንካን ብዙ ለመጻፍ አልደፍርም የ እግዚአብሔር ሰላም እና ፍቅር ከ እናንተ ጋር ይሁን